First slide

HEALTH AND WELLBEING

...

የሆድ ጥገኛ ትላትል (Intestinal Parasite)

የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ህፃናትንና አዋቂዎችን የሚያጠቁ ቢሆንም በአብዛኛዉ በህፃናት ላይ ይከሰታሉ/ይበዛሉ፡፡ በጣም የተለያዩ የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ያሉ ሲሆን የተለመዱትና በብዛት ከሚገኙት ዉስጥ ወስፋት፣ የመንጠቆ ትል፣...


...

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA)

በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia


...

ሃንግኦቨር

ውድ የሃሎ ዶክተር ወዳጆች፣ ከጥቂት ቀናት በፊት አንደዋዛ ስለ ሃንጎቨር ያላችሁን ተሞክሮና አስተያየት ጠይቀናችሁ ነበር። ብዚ የሚያዝናኑ ኮሜንቶችም ልካችሁልናል።


...

የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል የሚመከሩ 7 ምክሮች

የማስታወስ ችሎታ እንዳይቀንስ ለመከላከል የሚረዳ ይህ ነዉ የሚባል አስተማማኝ መንገድ ባይኖርም የሚከተሉትን መንገዶች ቢተገብሩ የማስታወስ ችሎታዎን ለመጠበቅና ለማሻሻል ሊረዳዎ ይችላል፡፡


...

ማረጥ (menopause)

የሴት እንቁላሎች በሚያልቁበት ጊዜ እና የወር አበባ በሚቆምበትም ወቅት ማረጥ ተከሰተ ይባላል፡፡ በሴት ማኅፀን ውስጥ የሚገኘው የእንቁላል ብዛት ዕድሜ በጨመረ ቁጥር በየወሩ ከማቀፊው በመውጣት የወር አበባን በማስከትል ቁጥሩ እየቀነሰ ይሄዳል አንዳንዶቹ እንቁላሎች ደግሞ በራሳቸው እየሟሸሹ ይጠፋሉ፡፡


...

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ ይችላል፡፡


...

የ ጆሮ ልክፍት (ear infection)

የጆሮ ኢንፌክሽን በባክቴሪያ ወይንም በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ችግር ሲሆን ከ3 ወር እስከ 3 ዓመት ባሉ ሕፃናት ላይም ጎልቶ ይታያል፡፡ ነገር ግን በሁሉም የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች በህመሙ ሊጠቁ ይችላሉ፡፡


...

የፕሮስቴት ዕጢ

የፕሮስቴት ዕጢ ከወንዶች የሥነ ተዋልዶ አካላት ውስጥ ነው፡፡ ይህ ዕጢ የሚገኘው ከሽንት ፊኛ በታች ሲሆን የሽንት ቱቦ መሃከለኛ ክፍልን ዙሪያ ከቦ ይገኛል፡፡


...

በእርግዝና ወቅት የሚታዩ የአደጋ ምልክቶች

ብዙዎች እናቶች የተስተካከለና ችግር የሌለበት/ኖርማል የእርግዝና ወቅት ያሳልፋሉ። ሆኖም ግን በእርግዝናዎ ወቅት አንዳንዴ ሊታዩ የሚችሉ የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን ማወቁ አስፈላጊ ነገር ነዉ፡፡


...

የጉሮሮ ሕመም

የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡


...

ከብጉር ነፃ የሆነ ቆዳ እንዲኖሮ መመገብ ያለቦዎት ምግቦች

1. በኦሜጋ ፍሬ የበለፀጉ ምግቦች ተልባ፣ አሳ፣ ዘይት የመሳሰሉት 2. በአንቲ ኦክሲደንት የተሞሉ ምግቦች ኢንጆሪ፣ ቦሎቄ፣ የመሳሰሉት 3...


...

መደበት/ Depression

መደበት የሚባለው የባሕርይ መለወጥን የሚያስከትል የሕመም ዓይነት ሲሆን የመከፋት፤ደስተኛ ያለመሆን እና ፍላጎት የማጣት ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡