First slide

POETRY

...

***ቢፈርደው***

"አይ የላዩ ጌታ፤ አይ የምድሩ ጌታ፤ እንባየን እያየህ ምንድን ነው ዝምታ?፤ እንዴት ዝም እላለሁ ማለት ነው እየየ፤...


...

«ይስጥሽ!»

እቴ ይስጥሽ ከቁመቴ ከላዬ ቀንሶ ያስረዝምሽ አንቺን እኔን አሳንሶ ከሰጎን እረዝመሽ ስትቆሚ ከጎኔ...


...

ሽኮኮ ልበልሽ ?

ፈረስ'ኮ አንዳንዴ አይመችም አሉ ይዘላል ያለቅጥ መናጥ ነው አመሉ እስኪ ምን ላርግልሽ ? የፍቅርሽ ምርኮኛ እንደፈለግሽ አርጊኝ በሩን ልሁንልሽ ደስ ሲልሽ ክፈችኝ


...

"የተዘጋበት ቁልፍ"

የተዘጋን ጎጆ የተቆለፈን በር፣ የተራበ ህፃን ለመክፈት ሲታገል፣ በታላቅ ሰንሰለት የታሰረን አጥር፣ ማን ዘጋው እያለ ጎበዙ ሲያማርር፡፡ ሌሊት ይመስለኛል ተኝቼ በህልሜ፣...


...

«አቤል እና ቃየን!»

(ሁለት ሆነው ሄዱ በጠቆረው ሰማይ፣ በጨረቃ ብርሃን በኮከብ ተመርተው፣ በህይወት መንገድ ላይ አንደኛው አገኘ አንደኛው ግን አጣ……አቤል እና ቃየን) ገርፎት የሰው ፊት ፀሐይ፣ ወድቆ ሚለምን ሞት ሳይ፣ አቤል የቱን ነው አለ ልቤ አይ ስቃይ፣ ጠቁሮ በሰው ፊት ፀሐይ፣


...

***ደግነት***

"ተነሽ ጠጭልኝ፤ ጥግብ በይልኝ፤ ምንድን ነው መተኛት፤ ለረጅም ጊዜ እንዲህ ማንቀላፋት፤ ተነሽ በጊቱ፤ በ በይ እንደፊቱ፤


...

፥፥ ስልጡን አይደለሽም፥፥

ቦርቆ ሳይጠግብ ለጋ እንቦቅላ የሚያስጥለው ሳይኖር የሚሆን ከለላ ማሙሽየ በሞት በጨካኝ ተበላ...


...

፤፤ የጠላሽ ይጠላ ፤፤

የጠላሽ ይጠላ ፍቅር ትንሳው ምድር ሲያሻው ሲኦል ይግባ ገሃነብ ይወርወር እውነታን አዋርዶ ሐሰት ያነገሰ ታሪክ የረገጠ ክብር የገሰሰ...


...

፤፤ በሽቦ ታጥሬ ፤፤

ሰሚ ያጣሁ ጯሂ ታጉሬ በበረት በሽቦ ታጥሬ የሰው ልጅ እንደከብት ዝም በይ ይለኛል ስሜት እንደሌለው ህመም እንደማያውቅ ሰው ሁኖ...


...

፤፤፤ ልጅነቴን ሳላውቅ ፤፤፤

አሁንስ መረረኝ የከብቱ ጥበቃ በውርጭ መጠበሱ መቸ ነው ሚያበቃ ማነው የጣለብኝ ከእንስሳ ጋር ውሎ ሳር ላይ ተንከባል እሾህ ይውጋህ ብሎ እኔ አልጠፋኝም ጊታር ማነገቱን...


...

፤፤ ጠለል ብሎ ፤፤

ይሞላ እንደው ይሙላ ወገቤን ቆረጠኝ ለልጅነት ክንዴ ምናለ ቢያዝንልኝ ነገር አልመነዝር ቅኔውን አልፈታ እኔን የሚታየኝ ዙሪያየን...


...

፤፤፤ ንሳኝ ፤፤፤

እውይ መፍትሔ ከሆነ ሀገር በእውይታ ከዳነ እሄው እውይ እላለሁ በመዓቱ ታውሪያለሁ ብሌኑ ፈሷል የዓይኔ ደም ሲያለቅስ ወገኔ