Science & Technology


...
InfoGebeta: ኮምፒውተሮ በቫይረስ እየተጠቃ አስቸግሮታል? መፍትሄው እነሆ!
 • 5932
 • |

ኮምፒውተሮ በቫይረስ እየተጠቃ አስቸግሮታል?? እንዴት አድርገን ጎጂ ከሆኑ ቫይረሶች መከላከል እንደምንችል በ ዛሬው ፕሮግራማችን ይዘንላችሁ ቀርበናል ተከታተሉን፡፡ መልካም ግዜ!!!

...
ComputerTips: የራሳችንን G-mail አካውንት እንዴት መፍጠር እንችላለን???
 • 3562
 • |

የራሳችንን G-mail አካውንት እንዴት መፍጠር እንችላለን? አለም ወደ አንድ መንደር በመጣችበት በአሁን ሰአት አብዛኞቻችን የምንጠቀማቸው ስልኮች Android ሲሆኑ እኒህ Android ስልኮች ደግሞ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት እና ከአለም ጋር ለመገናኜት ተመራጮች ናቸው ከነዚህ አገልግሎቶች ውስጥ ደግሞ G-mail አንዱ ነው ዛሬ የራሳችንን G-mail አካውንት እንዴት አድርገን እንደምንከፍት የሚያ ያስተምር አጭር ቪዲዮ ሰርተናል ተከታተሉ G-mail አካውንት ስንከፍት ለE-mailእንዲሁም Google+ ለተሰኙማህበራዊ ሚዲያወች አክሠሥ ይጠቅመናል

...
Tech Talk with Solomon: Season 9 Episode 8&9 - NASA Scientist Dr. Melak Zebenay
 • 2659
 • |

ወደፊት ናሳ በስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን እንዴት ሊጠግን እንደሚያስብ ወይንም ፈጽመው የተበላሹትን ደግሞ በዛው ወደ ጥልቅ ስፔስ ለመወርወር እንደሚያስብ ታውቃላችሁ? በተጨማሪም አስትሮይድስ መሬትን ገጭተው ከፍተኛ ጥፋት እንዳያስከትሉ ከፍተኛ የሆነ የመከላከ ምርምር በናሳ እና ሊሎችም የህዋ ምርምር ተቋማት እየተደረገ አንዳለስ ታውቃላችሁ? የአርብ መስከረም 6 2009 እንግዳዬ ዶክተር መላክ ዘበናይ ከዚሁ ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው ስራ እየሰራ ይገኛል። ዶክተር መላክ በናሳ የህዋ ምርምር ተቋም ውስጥ በፖስት ዶክቶራል ፕሮግራም በተለያዩ የምርምር ስራዎች ላይ በተለይም ደግሞ ስፔስ ሮቦቲክ መስክ ላይ ተሰማርቶ ያገለግላል። ስለ ምርምር ስራው እንዲሁም ዛሬ ላይ ስደረሰበት ረጅም የህይወት ጉዞው ያጫውተናል እነሆ።

...
ComputerTips: እንዴት አድርገን Microsoft office ኮምፒውተራችን ላይ መጫን እንችላለን ?
 • 4253
 • |

በአለማችን ላይ ካሉ ስኬታማ ካምፓኒወች አንዱ ንብረትነቱ የእውቁ ስመ ጥር ባለ ሀብት ቢልጌት የሆነውን ማይክሮሶፍት አስመልክቶ ትንሽ ነገር ጀባ እንበላችሁማ

...
ComputerTip: ሲንክ አይኦኤስን በመጠቀም የተለያዩ ሚዲያ ፋይሎችን እንዴት መጫን እንችላለን
 • 4003
 • |

በዛሬው በ InfoGebeta በ አማርኛ የዘጋጀው ሲንክ አይኦኤስን በመጠቀም የተለያዩ ሚዲያ ፋይሎችን እንዴት መጫን እንችላለን የሚለውን ችግር ያስረዳናል ተከታተሉት፡፡ መልካም ግዜ

...
ComputerTip:እንዴት በቀላሉ ኮምፒውተሮቻችንን እና ሞባይሎቻችንን በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም እንችላ
 • 4033
 • |

እስኪ በኮምፒተራችን እቤታችንም ሆነ ሌላ ቦታ ተጠቅመን ኢንተርኔት መጠቀም የናፈቀን ስንቶቻችን ነን?እነሆ በዛሬው ኢንፎ ገበታ ባዘጋጀልን የኢትዮቴክ ቪዲዮ ኮምፒተራችንን ከስልካችንጋ በማገናኘት እንዴ በቤታችን ሆነን አለምን በላፕቶፓችን እንደምንዳስሳት እንመልከት።መልካም ቆይታ።

...
ComputerTip: የኮምፒውተሮቻችንን ሃርድ ዲስክ በመከፋፈል እንዴት ፋይሎቻችንን ከአደጋ መከላከል እንችላለን
 • 6464
 • |

የኮምፒውተሮቻችንን ሃርድ ዲስክ በመከፋፈል እንዴት ፋይሎቻችንን ከአደጋ መከላከል እንችላለን

...
Tech Talk with Solomon Season 9 EP6 - Selam Kebede, Tech Professional & YALI 2016 Fellow
 • 2547
 • |

ሰላም ከበደ በየአመቱ በአሜሪካን አገር በሚደረገው የMandela-Washington Young African Leaders Fellow የ2016 ተሳታፊ ነበረች። ሰላም ለቴክኖሎጂ ከፍተኛ ፍቅር ያላት አሁን የSeed Stars World የአፍሪካ ቅርንጫፍ Senior Associate ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች።

...
Teach Talk with Solomon Season 9 EP 4 : Interview with Technologist Teshager Tesfaye
 • 2005
 • |

የዛሬው እንግዳዬ ተሻገር ተስፋዬ ይባላል። ተሻገር በቴክኖሎጂው መስክ ከ25 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን እንደ Sun Microsystems እና Juniper Networks የመሳሰሉ ግዙፍ የአሜሪካን የSilicon Valley ኩባንያዎች ውስጥ የChip ዲዛይነር, ኢንጂኔር እና በሌሎችም የሃላፊነት መስክ አገልግሏል። ከዚህ በተጨማሪም በተለያየ ግዜ የራሱን ድርጅት አቋቁሞ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል። ባሁን ሰዓትም በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የታገዘን የአገልግሎት ሰጭ ስራን በመስራት ላይ ይገኛል። ተሻገር ከህይወት ልምዱ

...
Tech Talk With Solomon Season 9 Episode 2
 • 1459
 • |

Tech Talk With Solomon Season 9 Episode 2

...
TechTalk With Solomon S5 E3 P1 - How Satellites Work?
 • 1546
 • |

TechTalk With Solomon S5 E3 P1 - How Satellites Work?

FOLLOW US ON THE NET
-----WHEATER WIDGET ----
-----TOP RATED VIDEO ----


Most Popular

...

She Met Her Prince (for Real!) at a D.C. Nightclub

Ariana Austin and Joel Makonnen were married on Sept. 9 in a lavish ceremony in Temple Hills, Md. Mr. Makonnen is...