Health & Well-being


...
InfoGebeta: በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ አምስት ወሳኝ የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች
 • 12105
 • |

በተደጋጋሚ በውስጥ መስመር ሲደርሱን የነበሩ ጥያቄዎችን አካቷልና እባካችሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን።በዛሬ የኢንፎገበታ የጤና ክፍል ዲሮ ቶሎሳ የሴቶች ወግ ስለሆነው የወር አበባ እና ሴቷ በወር አበባ ወቅት ልታደርገው ስለሚገቡ ወሳኝ እና በጤና ባለሞያዎች እንዲደረጉ የሚመከሩ አስፈላጊ ነጥቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

...
InfoGebeta: በአማርኛ የቀረበ የገዛ ሞባይል ስልኮ ለጤናዬ ስጋት ይሆናል ብለው አስበው ያውቃሉ?
 • 8626
 • |

በአማርኛ የቀረበ የገዛ ሞባይል ስልኮ ለጤናዬ ስጋት ይሆናል ብለው አስበው ያውቃሉ???? ሞባይሎቻችን በጤናችን ላይ ሊያስከትሉ ከሚችሉት ጉዳቶች መካከል 5ቱን ይዘንላቹ ቀርበናል

...
InfoGebeta: ለሀንጎቨር በቤት ውስጥ የምናዘጋጃቸው ቀላል እና ጊዜያዊ መፍትሄዎች
 • 5466
 • |

አብዝቶ መጠጣት የሚጎዳ ፣የማይመከር እና ለጤና ጎጂ መሆኑ ቢረጋገጥም ዳሩ እንደው በጎደለ ቀን የሰከሩ ከሆነ ለሀንጎቨሩ የሚሆን አዳዲስ እና ቀላል መፍትሄዎችን በዛሬው የኢንፎ ገበታ ቪዲዮ በአማርኛ ይታደሙ።

...
InfoGebeta: MUST WATCH | MUST SHARE የሴቶች የወሲብ ችግር ምክንያቶች እና መፍትሔዎች
 • 7769
 • |

የወሲብ ችግር በአብዛኛው በወንዶች ላይ ቢታይም በሴቶችም አልፎ አልፎ የሚስተዋል ነው።እስኪ አስቡት ባል አሰኝቶት ከአልጋው ሲቁነጠነጥ አውቃችሁም ሆነ ሳታውቁ ጀርባ ሰጥታችሁ የምትተኙ ሴት እህቶች በዛች ሰአት የባለቤታችሁ የወሲብ ስሜት ላይ በረዶ ስትቸልሱበት አይታያችሁምን?እስኪ ለዛሬ በሴቶች በኩል ያሉ የወሲብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸውን ጀባ እንበላችሁማ ፣እነሆ ማስፈንጠሪያው

...
InfoGebeta: የኩላሊት ጠጠር በሽታ መፍትሄዎች
 • 5706
 • |

በአማርኛ የተዘጋጀ! አስገራሚና ባጭር ጊዜ ውስጥ ፈጣን ለውጥ የሚያላብሱ ለኩላሊት ጠጠር ህመም በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ መፈትሔዎች…

...
HealthTips: 8 ወሳኝ እና ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የሳነባ ካንሰር ምልክቶች
 • 3510
 • |

በአማርኛ የቀረበ ስለራስዎ እና ስለወዳጅዎ ጤንነት የሚጨነቁ ከሆነ ሊያልፉት የማይገቡ8 ወሳኝ እና ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የሳነባ ካንሰር ምልክቶች….

...
HealthTips: በቃር(heartburn) ምክንያት ብዙ ተቸግረዋል??
 • 8364
 • |

በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም የሚከሰተው የጨጓራ ውስጥ አሲድ ወደ ላይኛው የምግብ አስተላላፊ ቱቦ (esophagus) ሲገባ ነው።ለምን ከዚህ በታች በአማርኛ የቀረቡትን ፍቱን መንገዶች በመተግበር ከቃር ስቃይ አይገላገሉም…??!

...
Ethiopia: How to use female Condom?
 • 15507
 • |

The female condom is used during intercourse to prevent pregnancy and help reduce to risk of sexually transmitted diseases. If used correctly, it will give any woman a 5 out of 100 chance of getting pregnant within a year. This wikiHow will show you how to insert and remove a female condom.

...
HealthTips: የትርፍ አንጀት መፍትሔዎች
 • 4329
 • |

ለመሆኑ ትርፍ አንጀት ምንድን ነው?የሚከሰትበት ሁኔታዎችስ ምን ምን ናቸው፣መፍትሄዎቹስ? በመኖሪያ ቤቶ ያለምንም መሳርያ እገዛ የሚደረግ የትርፍ አንጀት ምርመራ እና ቅድመ ጥንቃቄዎች በአማርኛ የተዘጋጀ....

...
HealthTips: ስለ ሰውነት ጠረን አጠር ያለች ማብራሪያ እና ለመከላከል የሚረዱ መፍትሄወችን
 • 4326
 • |

የሰውነት ጠረን ተፈጥሮዊ እና በተለያዩ ምክንያቶች ማለትም ሽታን ሊያመጡ በሚችሉ ምግቦች ፣ በአልኮል መጠጦች ሲጋራ እና በመሳሰሉት ጎልቶ ሊወጣ የሚችል የአብዛኛው ሰው ችግር ነው። ይህንን ችግር ለመከላከልደግሞ የሚጠቅሙ ምክሮች ይዘንላችሁ ቀርበናል ተከታተሉን፡፡

...
HealthTips: የአጃ የጤና ጥቅሞቹን እና አገልግሎቶች ታውቃላቹሁ?
 • 6133
 • |

በሀገራችን ላይ በብዛት ከሚገኙ ጥሩ ተፈጥሮወች አንዱ አጃ ነው በዛሬው ፕሮግራማችን አጃ ለጤናችን የሚሠጠውን ጥቅም ይዘንላችሁ ቀርበናል ተከታተሉን

...
HealthTips: የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ለመከላከል የሚጠቅም መፍትሄ
 • 22796
 • |

የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ምንነት በርካታ ሰዎች የፀጉራቸውን ሁኔታ በመስተዋት እያዩ በየቀኑ ብዙ ሰዓት የሚያሳልፉ ሲሆን ከእነዚህ ሰዎች መካከል አንተም ትገኝበት ይሆናል። ስለ ፀጉር ማሰብ ወንድ ሴት የማይል ከመሆኑም በላይ ትልቅ ጭንቀት የሚፈጥርበት ጊዜም አለ። የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ምንነት ለመከላከል የሚጠቅም በቀላልሉ መሰራት የሚቻልበትን መፍትሄ InfoGebeta ዘውላችሁ ቀርበዋል ተከታተሉት፡፡ መልካም ግዜ

FOLLOW US ON THE NET
-----WHEATER WIDGET ----
-----TOP RATED VIDEO ----


Most Popular

...

370 Cities Across The World Just Announced Trump Inauguration Protests

The upcoming inauguration of Donald Trump is being met with mass trepidation from not just Americans, but by millions of...

...

Ahmed Hussen: From Somali refugee to Canada's parliament

Ahmed Hussen came to Canada from Somalia as a refugee. Now he's the new minister of immigration...

...

Why didn't Sasha Obama join her family in Chicago for farewell address?

It was one of the more emotional moments of President Barack Obama's farewell address.