InfoGebeta: በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ አምስት ወሳኝ የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች

First slide

InfoGebeta: በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ አምስት ወሳኝ የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች

18-11-2016 | 16978

በተደጋጋሚ በውስጥ መስመር ሲደርሱን የነበሩ ጥያቄዎችን አካቷልና እባካችሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን።በዛሬ የኢንፎገበታ የጤና ክፍል ዲሮ ቶሎሳ የሴቶች ወግ ስለሆነው የወር አበባ እና ሴቷ በወር አበባ ወቅት ልታደርገው ስለሚገቡ ወሳኝ እና በጤና ባለሞያዎች እንዲደረጉ የሚመከሩ አስፈላጊ ነጥቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ