KefetTop-5: በተለያዩ ዘመናት የነበሩ አምስት ጨካኝ እና አረመኔ ሰዎች

First slide

KefetTop-5: በተለያዩ ዘመናት የነበሩ አምስት ጨካኝ እና አረመኔ ሰዎች

07-11-2016 | 6814

ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም" የሚለውን አባባል በተቃራኒው የፈቱት የአለማችን ጨካኝ ሰዎች የፈፀሙአቸውን ዘግናኝ እና ከሰብአዊነት ውጪ የሆኑተግባራትን በዛሬው ዝግጅታችን አሰናድተን ይዘን ቀርበናል ተመልከቱትና የሰው ልጅ ክፋት እስከምን ድረስ እንደሚሄድ ታዘቡማ!ለዚህና ለተጨማሪ የምርጥ አምስት ቪዲዮችን ለማግኘት የyoutube ቻናላችንን https://www.youtube.com/channel/UCXg5... ሰብስክራይብ(subscribe) በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡