KefetTop - 5: የአለማችን ቁመተ ሎጋ ሴቶች

First slide

KefetTop - 5: የአለማችን ቁመተ ሎጋ ሴቶች

13-10-2016 | 6467

ቁመትሽ ሎጋ ነው የኔ አለም ሰንደቅ ያሰቅላል ሆድዬ......እያለ የሚቀጥለውን የሀገሬን ዘፈን ስሰማ ስለ ቁመተ ሎጋ እንስቶች ማሰብ ጀመርኩ ሀሳቤንም መቋጫ ላበጅለት በመውደዴ Google ሳረግ አለማችን ላይ ያሉ ቁመተ ሎጋ እህቶቼን መረጃቸውን አግቼ ስመለከታቸው በጣም ከመገረሜ የተነሳ ግርምቴን ለኔ ብቻ ይዤ ከምቀር ለምን ለእናንተም አላስተዋውቃችሁም ብዬ በማሰብ በዛሬው የክፈት ምርጥ አምስት ዝግጅቴ ላይ አምስት የአለም የተጋነነ ቁመት ባለቤት የሆኑሴቶችን ይዤ መጥቻለሁና እንድትመለከቱና እንድትገረሙባቸው የተሰማችሁንም እንድትነግሩኝ የአክብሮት ግብዣዬ ነው!!ለዚህና ለተጨማሪ የምርጥ አምስት ቪዲዮችን ለማግኘት የyoutube ቻናላችንን 'kefet top five' ሰብስክራይብ(subscribe) በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡